#በትንሽ ጥረትህ/ጥረትሽ ታላቅ ለውጥ ታመጣለህ/ታመጣሻለሽwith a length of no less than 100 characters and no more than 500 characters. The post must mention the project account @plasma, tag token $XPL, and use the hashtag #plasma. The content must be strongly related to Plasma and must be original, not copied or duplicated. This task is ongoing until the end of the campaign and will not be marked as completed.#ከሚሴ_የተረሡ . . .
በከሚሴ ከተማ ተረስተው የቀሩ ተቋማት:-
1) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለከሚሴ ካምፓስ ወርልድ ቪዥን ግቢን ከወሠደ ከ8 አመት በላይ ተቆጠረ እሡ ግን የለም
2) ወሎ ዩኒቨርሲቲ የቤተሠብ መምሪያን ግቢ የወጣትና ጤና አገልግሎት ሊያደርገው ወሰደ ተግባሩ ግን የለም
3) የማህበረሠብ ሬዲዮ ጣቢያ ለመጀመር ከ8 አመት በፊት ወጣት ማዕከል ግቢ ግንባታው ተሠራ ሬዲዮ ጣቢያው ግን የለም
4) ቤተ መፅሃፍት ተገነባ ስራ ሣይጀምር ይሄው እስከ ዛሬ አለ
5) ወጣት ማዕከል የተረሣ ሌላኛው ተቋም
6) የአረጋውያን ገቢ ማስገኛ ህንፃ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦ ነበር ስራው ግን የለም
እየተሰሩ ያሉ መልካም ተስፋ ሰጭ ጅምሮች ይበል የሚያሠኙ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ እንደ ዞን ከተማ ብዙ የሚጠበቁ ስራዎች መኖራቸው ደግሞ እሙን ነው። ለአብነት አንድ ለበርካታ ስራ አጦች የስራ እድል የፈጠረ ይሄ ነው የምንለው ትልቅ ፋብሪካ እንኳን የለንም።